4:24
የትግራይ ክልል እንደርታ ወረዳ ከ640 በላይ ሚሊሻዎችና አርሶ አደሮች የህወሃት ጁንታ ቡድን ያስታጠቃቸውን የጦር መሳሪያ ለመከላከያ ሰራዊት አስረከቡ፡፡ ሚሊሻዎቹና አርሶአደሮቹ ትጥቃቸውን ለመፍታት ያሳዩት ሙሉ ፈቃደኝነት ለሰላም ያላቸውን ፍላጎትና በሌላም በኩል የህወሀት ጁንታ ቡድን ህዝባዊ መሰረት እንደሌለው ማሳያ መሆኑም ተገልጿል፡፡ የቴሌግራም ትዊተር እና ዩቱብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፤ ፈጣን መረጃ ያግኙ። https://t.me/addisnewshub https://twitter.com/AddisAmn https://www.youtube.com/channel/UC7DAgQRB-eefBmMZ19LyTkA አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ታህሳስ 9/2013 ዓ.ም | AMN-Addis Media Network
2.4M viewsDec 18, 2020
FacebookAMN-Addis Media Network
See more